Ethiopia - ህዝቡን አሰልፈን እንታገላለን መከላከያ መቀሌ ሊገባ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 71

  • @eexx3171
    @eexx3171 5 дней назад

    አዬ አሬ ሰላም ያምጣልሽ😢😢😢😢😢

  • @biskut6932
    @biskut6932 10 дней назад +1

    ለህዝባችን እግዚአብሔር ይድረስላት

  • @biskut6932
    @biskut6932 10 дней назад +2

    አስተያየት ስትሰጡ መልካም መልካሙን አስቡ የሀይማኖት ሀገር ኢትዮጵያ ለምን የሚፀልይላት ናፈቀች ስልጣን ዘረኝነት ሀገራችንን ከቧት ሴይጣን እየተዋጋት ነው በፀሎት ይወገዳል አባቶች ፀልዮ ፀልዮ መለያየት ይቅር በአንድነት ስለሀገር እንፀልይ

  • @kafecho1kafecho2
    @kafecho1kafecho2 10 дней назад

    እውነት ነው

  • @hadgutemu
    @hadgutemu 10 дней назад +2

    ፈታ የአብይ ሚድያ😂😂😂

  • @KiyuAmen-f9l
    @KiyuAmen-f9l 10 дней назад +3

    ጥሩ ሀሳብ ቢሆንም የተፈጠረውን እንጂ የራስን ሀሳብ በዚ ልክ የራስን ሀሳብ ማንፀባረቅ አስፈላጊ አይደለም

  • @AmenbelewishBelewish
    @AmenbelewishBelewish 10 дней назад +1

    የወያነ ተንኮል መጨረሻ የለዉም ኣብይ ከ ፋኖ ና እሳያስ ኣጣልታ በራስዋ ከ ሻዕብያ ሁና መጣች ዶሞ

  • @semeretesfaye2538
    @semeretesfaye2538 10 дней назад +5

    A very noble idea.
    You, politicians
    Please look for peace full solution. No more blood,

  • @EnyewEnyew-r4g
    @EnyewEnyew-r4g 9 дней назад

  • @WaseAli-r8y
    @WaseAli-r8y 10 дней назад +4

    እጅግ በጣም ጥሩ ግምገማ ትክክለኛውን አንኳር የኢትዮጵያን የፖለቲካ ፣የማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመፍታት ያልተቻለበትን ችግሮች ቁልጭ አድርገህ የገለፅግ ጀግና ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ሌሎችም አስተማሪና፣አርአያ የሆንክ ብልሕ ሰው በመሆንህ ምስጋናዬን ሳቀርብልህ በታላቅ ደስታ ነው። ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 10 дней назад +2

    ወይ ህዝብ ፈረደበት

  • @amishmulugeta5768
    @amishmulugeta5768 8 дней назад

    መከላከያ ወደ ትግራይ አይገባም ያደረሰዉ በደል በትግራይ ላይ ይበቃዋል

  • @1978monas
    @1978monas 10 дней назад +1

    አሮጊቷ ሕወሓት ትግል በብረት እንጅ በብዕር አታውቅም 😢

  • @TsegaNegusse-k1z
    @TsegaNegusse-k1z 3 дня назад

    በሱዳን በረሀ የሚንከራተቱት ትግራውያንስ ሞን ይሁኑ

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 10 дней назад

    ትግሉንስ ታገሉ የአናንተ ልጆች አሉበት

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 10 дней назад +4

    ህወሀት በጦርነት ተወልዶ በጦርነት ያደገ ጦርነት አይሰለቸውም

  • @zegayetadesse4684
    @zegayetadesse4684 10 дней назад +2

    ወዳጄ ሆይ ባክህ ምክርን ስማ በዚህ ክፉ ግዜ ለሽቀላ ብለህ የምታስተላልፈው መልዕክት የኋላ ኋላ መዘዝ እንደሚያመጣብህ ማወቅ አለብህ በመጨረሻ የሚዲያ የጦር ወንጀለኛ እንዳትሆን እፈራለው ፡፡ በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ የሚለው ተረት እንዳይደርስብ፡፡

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 9 дней назад

    ግባና ፊሊጥ

  • @SAMUELNigatu-k1o
    @SAMUELNigatu-k1o 10 дней назад

    ኤረ በጅምላ ጨፈጨፍካቸው

  • @ibrahimAbdella-mw5il
    @ibrahimAbdella-mw5il 10 дней назад +6

    ፍትህ ለትግራይ ህዝብ ጦርነት ይብቃ ሰላም እናፄና❗❗❗

    • @ኤኬ47
      @ኤኬ47 8 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 they don't want peace they want war stupid

  • @piealpha795
    @piealpha795 9 дней назад +2

    The Ethiopian generals are bunch of POWs “ MURKNIA” not a much to Tigray

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 10 дней назад +1

    መከላከያ ተብዬው መከላከያ ሳይሆን የአብይ ስልጣን ጠባቂ አማራ ክልል ኦሮሚያ ገብቶ መቼ ወጣ ውሀ እስከሚጠማው እየተቀጠቀጠ ነው አሁን ትግራይ ይቀጥላል

  • @KadiirJamaal-ir3ng
    @KadiirJamaal-ir3ng 10 дней назад

    ኢጂገ ባጣመ ያሚያዳነቀ ሚረጥ ገዜጤኘቺነ ጄገነቺነ

  • @semeretesfaye2538
    @semeretesfaye2538 10 дней назад

    Lease be wise

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 10 дней назад +1

    ክክክ የትኛው መከላከያ ነው

  • @FethiyaAshab
    @FethiyaAshab 10 дней назад

    እንደ "አባ ሰረቀ ብርሀን" ያሉ የሀይማኖት አባት ነን ባዮች ደግሞ ፖለቲካ ውስጥ ገብተው ህዝብን ከህዝብ ለማባላት እየዳከሩ ነው::

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 9 дней назад

    ትግራይ የከሀዲያን ምድር ለምን ውድም አትልም😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 10 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ትፈርሳለች!!
    አማራ አገር ነው!!

    • @user-wt4bj4
      @user-wt4bj4 10 дней назад +1

      You think

    • @dan-opia
      @dan-opia 10 дней назад

      አናትህ ይፍረስ ። ሀገር ማፍረስን ከእነ ሊቢያ እና ሶሪያ ተማር

    • @TsehayAbebaw1216
      @TsehayAbebaw1216 4 дня назад

      የማህይም ኮሜንት

  • @Tgstbrhqne
    @Tgstbrhqne 10 дней назад

    ጭቅላታቸዉማሰብአቁሟልከጦረነትዉጭሌላአያስቡምዴእግዛቤረልቦናይስጣቸዉበምህረቱያስበን❤❤❤❤

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 10 дней назад

    መሰልጠን ማለት የጦርነቱ መሣሪያ መግዛት ሳይሆን ማምረት መሸጥ ነዉ።

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 9 дней назад

    Feta daily yerasachun amlekaket or views menager jemerachu wey journalism.

  • @piealpha795
    @piealpha795 9 дней назад

    Berhanu Jula pow
    Alemshet Degfe pow
    Bacha Debele pow
    Pow pow😂😂😂😂

  • @abiy-s
    @abiy-s 10 дней назад +1

    አንተ ራስህ ሠልጥነህ ቢሆን ኖሮ
    ይህን አታቀርብም ነበር
    ብዬ ማላውቀውን ላንተ እነሆ
    እናንትህ በውሻ ትፈፈቀር

  • @LijjChina
    @LijjChina 10 дней назад +2

    አራ ኒፁን ህዝብን አትሲገድል አራ ብልጽግና ፓልቶክ ቶ አስጥልኝ

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 10 дней назад

    Kefu kefu new

  • @kaleyemaryam
    @kaleyemaryam 10 дней назад +1

    ኢትዮጲያ ውስጥ ብቸኛዋ በራሳዋ ሰራዊት ምትጠበቀው ትግራ ብቻ ነች

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 10 дней назад +1

    ለህዝብ እዘኑ አታስጠሉን እናንተ ጥይት ትተኩሳላችሁ ህዝብ ከአቅሙ በላይ ግብርና ልዩ ልዪ ወጭ ይጠየቃል የት እንሂድላች

  • @andualem-qg9li
    @andualem-qg9li 7 дней назад

    Awo ye hayemanot meri hulu ye torenet aberetache nachew

  • @mimizewde6053
    @mimizewde6053 10 дней назад

    Audebirachewum enda Ahunm toorrrr Fetary mastewalin yistachu Tigray!!!!

  • @piealpha795
    @piealpha795 9 дней назад +1

    Fake news 😂😂

  • @teklureda
    @teklureda 10 дней назад

    Zemebelehi felagotehin zegeb matereba yante yetilacha demo beza

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 10 дней назад

    er mekelakeya defro tegray aygebam ende amara meselhe

  • @yedesdestilahun7602
    @yedesdestilahun7602 10 дней назад

    ኧረ ወይኔ ጦርነት ይብቃን😢

  • @KasahunTsegaye-bq8gb
    @KasahunTsegaye-bq8gb 10 дней назад +1

    አረ ባካቹ ጦርነት ይበቃን እነዚህ ሰዎች ቆይ ለትግራይ ህዝብ አያስቡም እንዴ 🤔🤔🤔

  • @kaleyemaryam
    @kaleyemaryam 10 дней назад +2

    ሀሀሀሀሀሀ መከላከያ ትግራይ ሊገባ አይደለም ጫፉን አያነውም ያውቀዋል የትግራይ ሰራዊትን ምት

    • @muhamedYenasew
      @muhamedYenasew 10 дней назад

      ጅዝባ ተቆማምጠህ ትቀመጣለህ

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 10 дней назад

      Miskinune hizbe leyasechsrsu new eko😢😢😢😢

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 10 дней назад +1

    መከለከያ አይገበም እነርሱ አወቆ ፖሎትከ የሚሰሩት

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 10 дней назад

    አሁን የትግራይ ህዝብ እና ወጣቶች ማለት ያለባቸው የህወሓት መሪዎች ልጆች እደ ሌላው ወጣቶች ጦርነት ውስጥ ገብተው መዋጋት አለባቸው በሚያምር መኪናና በሚያምር ቤት ውጭ ሀገር እየኖሩ ምስኪኑ የኢትዮጵያ የድሃ ልጅ ደም አይፈስም ይበቃል ።።

  • @Mulatuasrfa
    @Mulatuasrfa 10 дней назад

    ይሄ ፓትሪያርክ የምትለው ሰውዬ ትላንት በወያኔ ዘመን የ. 7አመት ልጅ በአጋዚ ሲገደል " እባካችሁ መንግሥትን አትረብሹ ልጆች ባንክ አትዝረፉ ልማታዊ መንግስታችንን አይታገስም" ነበር ያሉት!!

  • @mengiemesfin5113
    @mengiemesfin5113 10 дней назад

    ይች ሆይሆይታ የትም አታደርስም ወያኔ ስንት የትግራይ ልጅ ሙቶ ሲያልቅ ነው?ለረላም የሚቆመው ።

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 10 дней назад

    የ Aማራ...በፍራት መሽናት ጀምረዋል አይ ህውሓት 😄

  • @TekesteMulugeta-x6s
    @TekesteMulugeta-x6s 10 дней назад

    ፓትሪያርክ ተብየው የትግራይ ጉዳይ ነው የሚያሰሳስባቸው!ለዚህ ነው ሞገስና ተቀባይነት ያጡት!አማራ ክለልል ስለሆነው ጸጥ ብለው ቆይተው ሲያበቁ የትግራይ ክፍፍለል ጫፍ ሲደርስ የትግራይን ጉዳይ ለማንሳት እገረመንገዳቸውን በይሉኝታ የአማራ ክልልንም ጉዳይ ለይሉኝታ አነሱ

    • @JonNati-r5d
      @JonNati-r5d 10 дней назад +1

      ሞገስህ ይጥፋና ምን ሁነው ነው ሞገሳቸው የሚጠፋው እርኩስ